Directives on Motor Vehicles Incentive

33

Transcript of Directives on Motor Vehicles Incentive

ለIንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው Eንዲገቡ የሚፈቀዱ

ተሽከርካሪዎችን ዓይነትና ብዛት ለመወሰን Eንደገና ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ

Eንደ Iንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ዓይነትና ባሕሪ ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ

ለማስገባት ስለሚፈቀድበት ሁኔታ ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ Eንደሚወሰን በሚኒስትሮች

ምክር ቤት በወጣው ደንብ ቁጥር 84/1995 (Eንደተሸሻለ) Aንቀጽ 9 የተደነገገ ስለሆነ፤

በዚህም መሠረት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው ስለሚገቡ ተሽከርካሪዎች Aፈቃቀድ ቦርዱ

በ1999 ዓ.ም. Eንደገና የተሻሻለ መመሪያ Aውጥቶ ተግባራዊ ያደረገ በመሆኑ፤

ቀደም ሲል ለAስጎብኝነት ሥራ Eና ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) ልማት በተናጠል

ወጥተው በነበሩ መመሪያዎች የሚሰጡ የተሽከርካሪ ማበረታቻዎችን በAንድ ላይ Aጠቃሎ

ማውጣት በማስፈለጉ፤

Iንቨስትመንትን ይበልጥ ለማበረታታት Eና ለማስፋፋት ተሽከርካሪዎች ያለ ጉምሩክ

ቀረጥ ከውጭ Eንዲገቡ የሚፈቀዱባቸውን ሁኔታዎች Eንደገና ማሻሻል Aስፈላጊ ሆኖ

በመገኘቱ፤

የIትዮጵያ Iንቨስትመንት ቦርድ በIንቨስትመንት Aዋጅ ቁጥር 280/1994 (Eንደተሸሻለ)

Eና በደንብ ቁጥር 84/1995 (Eንደተሸሻለ) Aንቀጽ 9 መሠረት የሚከተለውን መመሪያ

Aውጥቷል፡፡

2

ክፍል I - ጠቅላላ

Aንቀጽ 1

Aጭር ርEስ

ይህ መመሪያ “ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው Eንዲገቡ ስለሚፈቀድበት ሁኔታ

በIትዮጵያ Iንቨስትመንት ቦርድ Eንደገና ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር 3/2003 ዓ.ም.”

ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

Aንቀጽ 2

ትርጓሜ

በዚህ መመሪያ፦

1) ‹‹ተሽከርካሪ›› የሚለው ቃል የደረቅ፣ የፍሳሽ/የዝቃጭ ወይም ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪናን፣ ሞተር ብስክሌትን ፣ ፒክ-Aፕን፣ ስቴሽን ዋገንን፣ ቶም ካርን፣

የሠራተኛ ማጓጓዣ Aውቶቡስን፣ ሚኒባስን፣ ጀልባን Eና ዴሊቨሪ ቫንን ብቻ የሚያካትት

ነው፡፡

2) ‹‹Aውቶቡስ›› ማለት ቢያንስ 45 (Aርባ Aምስት) መቀመጫ ያለው የሰው ማጓጓዣ

ተሽከርካሪ ነው፡፡

3) ‹‹ሚኒባስ›› ማለት ከ10 (Aሥር) ያላነሰ Eና ከ12 (Aሥራ ሁለት) ያልበለጠ መቀመጫ

ያለው የሰው ማጓጓዣ ተሽከርካሪ ነው፡፡

4) ‹‹ፒክAፕ›› ማለት 2WD ወይም 4WD የሆነ፣ የሲሊንደሩ ብዛት 4 (Aራት) Eና

የመጫን Aቅሙ ከ700 ኪ.ግ. (ሰባት መቶ ኪሎ ግራም) Eስከ 1000 ኪ.ግ. (Aንድ ሺህ

ኪሎ ግራም) የሆነ ተሽከርካሪ ነው፡፡

5) ‹‹ዴሊቨሪ ቫን›› ማለት ጭነት የመጫን Aቅሙ ከ3500 ኪ.ግ. (ሦስት ሺህ Aምስት መቶ

ኪሎ ግራም) Eስከ 5000 ኪ.ግ. (Aምስት ሺህ ኪሎ ግራም) የሆነ ሽፍን ተሽከርካሪ ነው፡፡

6) ‹‹የጭነት መኪና›› ማለት የመጫን Aቅሙ ከ5000 ኪ.ግ. (Aምስት ሺህ ኪሎ ግራም)

Eስከ 15000 ኪ.ግ. (Aሥራ Aምስት ሺህ ኪሎ ግራም) የሆነ ተሽከርካሪ ነው፡፡

3

7) ‹‹ሆቴል››፣ ‹‹ሎጅ››፣ ‹‹ሬስቶራንት››፣ Eና ‹‹ሞቴል ›› በቱሪስት Aገልግሎት ሰጭ

ድርጅቶች ደረጃ ምደባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 173/2002 መሠረት

የተሰጣቸውን ትርጓሜ ይይዛሉ፡፡

8) ‹‹ሪሶርት ሆቴል›› ማለት ለመዝናናት፣ የEረፍት ጊዜን ለማሳለፍ፣ ወዘተ. በሚያስችል

መልኩ ከከተማ ራቅ ብሎ መስህብ ባለው Aካባቢ የሚቋቋም ዘመናዊ ሆቴል ነው፡፡

9) ‹‹የIንዱስትሪ ዞን›› ማለት የተለያዩ Iንዱስትሪዎች Eና ተዛማጅ Aገልግሎቶች

Eንዲቋቋሙበት ከከተማ ወጣ ብሎ የተከለለ ቦታ ነው፡፡

10) “ደንብ” ማለት ስለ Iንቨስትመንት ማበረታቻና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ

የሥራ መስኮች በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው ደንብ ቁጥር 84/1995 (Eንደተሻሻለ)

ነው፡፡

ክፍል II

ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚፈቀድላቸው የIንቨስትመንት

መስኮችና የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች ዓይነትና ብዛት

Aንቀጽ 3

ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የማስገባት ማበረታቻ የሚሰጣቸው የIንቨስትመንት

መስኮች

በዚህ መመሪያ ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የማስገባት ማበረታቻ የሚሰጠው

ለማምረቻ Iንዱስትሪ፤ ለግብርና፤ ለIንዱስትሪ ዞን ግንባታ፤ ለAስጎብኝነት ሥራ፤ የኮከብ

ደረጃ ላላቸው ሆቴሎች (የሪሶርት ሆቴሎችን ጨምሮ)፣ ሞቴሎች፣ ሬስቶራንቶችና ሎጆች፤

ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) ልማት Eና ለኮንስትራክሽን፣ ለውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ

Eና ግንባታ ሥራ ተቋራጭነቶች Eንዲሁም ለልዩ ሥራ ተቋራጭነት የIንቨስትመንት

መስኮች ይሆናል፡፡

4

Aንቀጽ 4

ለማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንቶች የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች

1) በዚህ መመሪያ በAባሪው ከተመለከቱት በስተቀር ቢያንስ 25 ሚሊዮን ብር

Iንቨስት በማድረግ በማምረቻ Iንዱስትሪ የሥራ መስክ ለሚሠማራ ማንኛውም

ባለሀብት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲያስገባ የሚፈቀዱለት የተሽከርካሪዎች ዓይነትና

ብዛት በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 3 Eንደተመለከተው በሥራ መስክ Eና

በሚቋቋምበት የልማት Aካባቢ ይሆናል፡፡

2) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 የተመለከተው Eንደተጠበቀ ሆኖ፣ Aግባብነት ያለው

ማናቸውም የማምረቻ Iንዱስትሪ Aንድ የፍሳሽ/የዝቃጭ ማስወገጃ ተሸከርካሪ

ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ Eንዲያስገባ ይፈቀድለታል፡፡

3) ከላይ በንUስ Aንቀጽ 1 ለተመለከቱት የማምረቻ Iንዱስትሪ የIንቨስትመንት

መስኮች ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው Eንዲገቡ የሚፈቀው ከዚህ

ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ መሠረት ነው፡፡

5

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ሀ

የምግብ Iንዱስትሪ 1. ሥጋና የሥጋ ውጤቶችን ማቀነባበር 2. ዓሣና የዓሣ ውጤቶችን ማቀነባበር 3. ፍራፍሬ Eና / ወይም Aትክልት

ማቀነባበር 4. ጥራጥሬ፣የቅባት Eህል ወይም ሌላ Eህል

ማቀነባበር 5. የምግብ ዘይት ማምረት 6. ወተት ማቀነባበር Eና/ወይም የወተት

ውጤቶችን ማምረት፣ 7. ማካሮኒ፣ፓስታ Eና/ ወይም የመሳሰሉ

ምግቦችን ማምረት፣ 8. ስታርች Eና የስታርች ውጤቶችን

ማምረት 9. ስኳር ማምረት

-

Aንድ (በማጓጓዝ ሂደት ለAቧ ራ ፣ ለፀሐ ይና ለዝናብ መጋለጥ ለሌለ ባቸው ምር ቶች)

Aንድ (በዚህ ምድብ ተራ ቁጥር 1፣ 2፣ 3 Aና 6 ለተመለከ ቱት ብቻ )

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

ሁለት (በማጓጓዝ ሂደት ለAቧ ራ ፣ ለፀሐ ይና ለዝናብ መጋለጥ ለሌለ ባቸው ምር ቶች)

ሦስት (በዚህ ምድብ ተራ ቁጥር 1፣ 2፣ 3 Aና 6 ለተመለከቱት ብቻ )

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

10. ቸኮሌት፣ ከረሜላ፣ ብስኩት ወይም የመሳሰሉ ጣፋጭ ምግቦችን ማምረት፣

-

Aንድ (በማጓጓዝ ሂደት ለAቧራ፣ ለፀ ሐይና ለዝናብ መጋለጥ ለሌለ ባቸው ምር ቶች)

- Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ (በማጓጓዝ ሂደት ለAቧራ፣ ለፀ ሐይና ለዝናብ መጋለጥ ለሌለ ባቸው ምር ቶች)

- Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

6

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ለ

11. ሌሎች ምግቦችን (የሕጻናት ምግብ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና፣ የሚሟሟ ቡና፣ ሻይ ወይም መሰል ምግቦች) ማምረት፣

12.የEንሰሳት መኖ ማቀነባበር

Aንድ (በተራ ቁጥር 12 ለተመለከተው ብቻ)

Aንድ (በተራ ቁጥር 11 ለተመለ ከተው ብቻ)

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ (በተራ ቁጥር 12 ለተመለ ከተው ብቻ)

ሁለት (በተራ ቁጥር 11 ለተመ ለከተው ብቻ)

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

የመጠጥ Iንዱስትሪ 13.የAልኮል መጠጥ ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

14.የወይን ጠጅ ማምረት፣ 15.ቢራ Eና /ወይም የቢራ ብቅል ማምረት

Aንድ

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

7

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

16.ለስላሳ መጠጥ ማምረት፣

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሐ የጨርቃጨርቅና የጨርቃጨርቅ ውጤቶች Iንዱስትሪ

17.የጨርቃጨርቅ ፈትል ማምረት Eና/ወይም ማቅለም

18.የተሸመነ ጨርቅ ማምረት Eና/ወይም በመጨረሻ ደረጃ ጨርቅ ማዘጋጀት

19.ሹራብ ወይም ፎጣ ማምረት 20.Aልባሳት ማምረት 21..የጨርቃጨርቅ ውጤቶች ተጓዳኝ

Aካላትን (accessories) ማምረት

Aንድ

(በተራ ቁጥር 17 Eና 18

ለተመለከቱት ብቻ)

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

(በተራ ቁጥር 17 Eና 18

ለተመለከቱት ብቻ)

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

ሁለት

22.ሌሎች ጨርቃጨርቆችን (ምንጣፍ፣የEግር መጥረጊያ፣ ወዘተ.)ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

8

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

መ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች Iንዱስትሪ 23.የተቀናጀ የቆዳ ማልፋት ሥራ ( የክረስት

ወይም ያለቀለት ቆዳ ደረጃን ጨምሮ) 24.በክረስት Eና/ወይም በመጨረሻ ደረጃ ቆዳ

ማልፋት 25.የቆዳ ውጤቶችን ማምረት 26.የቆዳ ውጤቶች ተጓዳኝ Aካላትን

(accessories) ማምረት

Aንድ

(በተራ ቁጥር 23 Eና 24

ለተመለከቱት ብቻ)

Aንድ (በተራ ቁጥር 25 Eና 26 ለተመለከቱት ብቻ)

-

Aንድ ( በሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

(በተራ ቁጥር 23 Eና 24

ለተመለከቱት ብቻ)

Aንድ (በተራ ጥር 25 Eና 26 ለተመለከቱት ብቻ)

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

ሁለት

ሠ የEንጨት ውጤቶችን (Eንጨት መሰንጠቅ Eና ጣውላ ማምረትን ሳይጨምር) ማምረት

-

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ረ የፐልኘ፣ የወረቅትና የወረቀት ውጤቶች Iንዱስትሪ

27.ፐልኘ ማምረት 28.ወረቀት ማምረት

Aንድ

(በተራ ቁጥር 27

ለተመ ለተከው ብቻ)

Aንድ (በተራ ቁጥር 28 ለተ መለ ተከው ብቻ)

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

(በተራ ቁጥር 27

ለተመለከተው ብቻ)

Aንድ (በተራ ቁጥር 28 ለተ ለከተው ብቻ)

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

ሁለት

9

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

29.የወረቀት ውጤቶችን ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

ሁለት

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሰ የማተሚያ Iንዱስትሪ Aገልግሎት -

Aንድ

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

ሁለት

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሸ ነዳጅ ማውጣትን ሳይጨምር ነዳጅ ማጣራት Eና/ወይም የነዳጅ ውጤቶችን ማምረት

-

-

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

-

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

ሁለት

10

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ቀ

የኬማካልና የኬሚካል ውጤቶች Iንዱስትሪ 30.መሠረታዊ ኬሚካሎችን ማምረት 31.ማዳበሪያ Eና/ወይም የናይትሮጅን

ውህዶችን ማምረት

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

ሁለት

32.የኘላስቲክ Eና/ወይም ሠው ሠራሽ የጎማ ጥሬ Eቃዎችን ማምረት

-

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

33.ፀረ-ተባይ፣ ፀረ-Aረም ወይም ፀረ-ሸጋታ ማምረት

-

-

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

-

ሁለት (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

11

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

34.የግድግዳ ቀለም፣ ቫርኒሽ ወይም መሰል መለሰኛዎችን፤ የማተሚያ፣ የመጻፊያ ወይም የሥEል ቀለም ወይም ማጣበቂያ ማምረት

35.ሳሙና Eና/ወይም መሰል የጽዳት ምርቶችን ማምረት

36.ሰው ሠራሽ ጭረቶችን ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

ሁለት

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

37.ሌሎች የኬሚካል ውጤቶችን(ባሩድ፣ፈንጂ፣የፎቶግራፍ ፊልም፣ ወዘተ.) ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

በ የመሠረታዊ መድሓኒት ምርት Eና የመድሓኒት ዝግጅት Iንዱስትሪ

38.መሠረታዊ የመድኃኒት ግብዓቶችን ማምረት

39.መድሓኒት ማምረት/ማዘጋጀት

-

Aንድ

Aንድ

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

Aንድ

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

ሁለት

12

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ተ ጎማና የፕላስቲክ ውጤቶች Iንዱስትሪ 40.የጎማ ውጤቶችን ማምረት

Aንድ

-

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

41.የፕላስቲክ ውጤቶችን ማምረት 41.1 ለሕንጻ ግንባታ፣ ለተሸከሪካሪና

ለሌሎች የIንዱስትሪ ምርቶች ግብዓት የሚሆኑ፤ ለመስኖና ለመጠጥ ውሃ ማስተላለፊያነት Eንዲሁም ለፍሳሽ ማስወገጃ የሚያገለግሉ የፕላስትክ ቧንቧዎችን/ቱቦዎችን Eና መገጣጠሚያዎችን ማምረት

Aንድ

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ)

Aንድ

Aንድ

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ)

Aንድ

41.2 ሌሎች የፐላስቲክ ውጤቶችን

ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ

( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ

ጀልባ የሚያስፈልግ

ከሆነ)

Aንድ

-

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ)

Aንድ

13

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ቸ ብረት ያልሆኑ(non-metalllic) ሌሎች ማEድን ውጤቶች Iንዱስትሪ 42 መስተዋት Eና/ ወይም የመስታወት

ውጤቶችን ማምረት 43 የሴራሚክ ውጤቶችን ማምረት 44 ሲሚንቶ ማምረት

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ)

Aንድ

ሁለት

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ)

Aንድ

45 ኖራ፣ ጀሶ Eና/ወይም የመሳሰሉ መለሰኛዎችን ማምረት

46 የወፍጮ ድንጋይ፣ የብርጭቆ ወረቀት ወይም የድምጽ መገደብያ ወይም የሙቀት መከላከያ ምርቶችን ማምረት

Aንድ

(የብርጭቆ ወረቀት ወይም የድምጽ መገደብያ ወይም የሙቀት መከላከያ ምርቶችን ሳይጨም

ር)

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት (የብርጭቆ

ወረቀት ወይም የድምጽ መገደብያ ወይም የሙቀት መከላከያ ምርቶችን ሳይጨም

ር)

-

-

ሁለት ( በ ሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

14

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ኀ የመሠረታዊ ብረታ ብረት Iንዱስትሪ1 47 መሠረታዊ ብረትና የAረብ ብረት

ማምረት 48 መሠረታዊ የከበሩና የብረት ይዘት

የሌላቸው ብረታ ብረቶችን (ሽቦ፤የመዳብ፣የብር፣የክሮም፣ ወዘተ. ቅልቅሎች፣ መጠቅለያ፣ ወዘተ.) ማምረት

49 ከብረት Eና ከAረብ ብረት ፈሳሽ የተለያዩ ቅርጾችን ማውጣት

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ነ የማምረቻ መሣሪያዎችንና Eቃዎችን ማምረት የማይጨምር የብረታብረት Eቃዎች Iንዱስትሪ 50 የማዋቀሪያ ብረት ውጤቶችን፣

በርሜሎችን፣ ገንዳዎችን ወይም የEንፋሎት ማመንጫዎችን ማምረት

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ሁለት

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

1 ማEድኑን ማውጣትን ሳይጨምር

15

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

51 የጦር መሣሪያዎችን፣ ጥይቶችን ወይም ፈንጂዎችን ማምረት

-

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

52 ሌሎች የብረታ ብረት ውጤቶችን(የEጅ መሣሪያ፣ ቁሳቁስ፣ ምስማር፣ ወዘተ.) ማምረት

-

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ኘ የኮምፒዩተር፣ የኤሌክትሮኒክስ Eና የEይታ Eቃዎች Iንዱስትሪ 53 የኤሌክትሮኒክስ Aካሎችንና ሰሌዳዎችን

ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

16

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

54 ኮምፒዩተር Eና ተጓዳኝ Eቃዎችን ማምረት

55 የመገናኛ መሣሪያዎችን ማምረት 56 የፍጆታ ኤሌክትሮኒክስ (ቴሌቪዥን፣

ዲ.ቪ.ዲ፣ሬድዮ፣ ወዘተ.) Eቃዎችን ማምረት

57 የመለኪያ፣ የመፈተሸ፣ የመቃኛ፣ የመቆጣጠሪያ Eና/ወይም ሰዓት ማምረት

58 የሕክምና መሣሪያዎችን (irradiation፣ electro-medical ወይም electrotherapeutic) ማምረት

59 የEይታ ወይም የፎቶ ማንሻ Eቃዎችን ማምረት

-

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

A የኤሌክትሪክ Eቃዎች Iንዱስትሪ 60 የኤሌክትሪክ ሞተር፣ ጀነሬተር፣

ትራንስፎርመር ወይም የኤሌትሪክ ማከፋፈያ ወይም መቆጣጠሪያ Eቃዎችን ማምረት

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

17

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

61 የኤሌክትሪክ ኃይል ማከማቻ ወይም ባትሪ ማምረት

62 የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ሽቦዎችን / ኬብሎችን Eና ተያያዥ Eቃዎችን ማምረት

63 የኤሌክትሪክ ብርሃን መስጫ Eቃዎችን ማምረት

64 የቤት ውስጥ መገልገያ የኤሌክትሪክ Eቃዎችን ማምረት

65 ሌሎች የኤሌክትሪክ Eቃዎችን (Aቀጣጣይ፣ ዲናሞ፣ Aደጋ Aመልካች፣ ወዘተ.) ማምረት

-

Aንድ

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ከ ማምረቻ/Aገልግሎት መስጫ መሣሪያዎችና Eቃዎች Iንዱስትሪ 66 ሁለገብ መሣሪያዎችን (ሞተር፣ Eቃ

ማንሻ፣ ፐምፕ፣ ወዘተ.) ማምረት 67 ለተለያዩ ዓላማዎች የሚውሉ

መሣሪያዎችን (የግብርና፣ ቆዳማልፊያ፣የጨርቃጨርቅ፣ወዘተ.) ማምረት

Aንድ

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

Aንድ

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

18

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

ኸ የመኪና፣የተጎታች Eና ከፊል ተጎታች Iንዱስትሪ 68 Aካላትን በመገጣጠም መኪና ማምረት

-

-

-

Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

-

-

ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

69. የመኪና Aካላትን& ተጎታችን Eና/ወይም ከፊል ተጎታችን ማምረት

Aንድ

- - Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ Aንድ - - ሁለት ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ

Aንድ

70. የመኪና መለዋወጫዎችን Eና ተጓዳኝ Aካላትን (accessories) ማምረት

-

Aንድ-

-

Aንድ (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

-

Aንድ

-

ሁለት (በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

19

ፊ.ተራ

የማምረቻ Iንዱስትሪ Iንቨስትመንት መስኮች

የልማት Aካባቢ Aዲስ Aበባ፣ በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20 ኪ.ሜ ግራና

ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች ሌሎች Aካባቢዎች

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለትየጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

የጭነት መኪና

ዴሊቨሪ ቫን

ፍሪጅ የተገጠመለት

የጭነት መኪና

ጀልባ ፒክ Aፕ

71. ሌሎች የትራንስፖርት Eቃዎችን (ጀልባ፣ ብስክሌት፣ ሞተር ብስክሌት፣ ወዘተ.) ማምረት/መገጣጠም

- - - Aንድ ( በፕሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ - - - ሁለት ( በፕ ሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

ወ

የቢሮና የቤት ውስጥ መገልገያ Eቃዎችን (ከሴራሚክ የሚሠሩትን ሳይጨምር) ማምረት

- - - Aንድ ( በፕ ሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ - - - ሁለት ( በፕ ሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

A ሌሎች Eቃዎችን (የጌጣጌጥና ተዛማጅ ሥራዎች፣ የሙዝቃ መሣሪያዎች፣ የስፖርት Eቃዎች፣ መጫወቻዎችና Aሸንጉሊቶች፣ የሕክምና መሣሪያዎች፣ ወዘተ.) ማምረት

- - - Aንድ ( በፕ ሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ - - - ሁለት ( በፕ ሮጀክቱ Aካባቢ ሐይቅ ወይም ወንዝ በመኖሩ ወደ ፕሮጀክቱ ለመመላለስ ጀልባ የሚያስፈልግ ከሆነ )

Aንድ

20

4) በዚህ መመሪያ በAባሪው ከተመለከቱት በስተቀር በደንብ ቁጥር 84/1995

(Eንደተሸሻለ) ከተዘረዘሩት የማምረቻ Iንዱስትሪ የIንቨስትመንት መስኮች መካከል

በAንዱ ለሚሠማራ ማንኛውም ባለሀብት ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ

ለማስገባት የሚፈቀደው ባለሀብቱ፡-

ሀ/ መሬት ስለማግኘቱ (የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶም ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል)

ማስረጃ፣

ለ/ የፕሮጀክቱ ተግባራዊ Eንቅስቃሴ ስለመጀመሩ ማለትም የመሬት ዝግጅት ፣

መሠረተ ልማት፣ መጋዘን፣ መንገድ Eና የመሣሠሉት ሥራዎች Eየተከናወኑ

ስለመሆናችው ፕሮጀክቱ ካለበት የIንቨሰትመንት መ/ቤት የተሰጠውን

ማስረጃ፣

ሐ/ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ የካፒታል Eቃዎች ከውጭ ሀገር ስለመገዛታቸው ቢል

Oፍ ሌዲንግ (Bill of Lading) ወይም ኤርዌይ ቢል (Airway Bill) ወይም

ትራክዌይ ቢል (Truck way Bill) Eና የግዢ ደረሰኝ (Invoice) ወይም

የካፒታል Eቃዎቹ ከሀገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የግዢውን ውል ከAስፈላጊ

ማስረጃዎች ጋር፣

መ/ ባለሀብቱ የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶ የሚሠራ ከሆነ የመሣሪያ ተከላ ስለመጀመሩ

ፕሮጀክቱ ካለበት የIንቨስትመንት መ/ቤት የተሰጠውን ማስረጃ፣ Eና

ሠ/ በባንክ ብድር የሚገዛ ከሆነ የብድሩ ስምምነት ሠነድ Eና/ወይም በራስ ገንዘብ

የሚገዛ ከሆነ በባንክ Aካውንቱ ያለውን የገንዘብ መጠን የሚገልፅ ወቅታዊ

የባንክ Eስቴትመንት፣

የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለሚፈቅደው Aካል ሲያቀርብ ብቻ ነው፡፡

5) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 4 ከፊደል ተራ ‘ሀ’ Eስከ ‘ሠ‘ የተመለከቱት Eንደተጠበቁ

ሆነው፣ ማንኛውም ባለሀብት ከፒክ-Aፕ በስተቀር ሌሎቹን ተሸከርካሪዎች ከጉምሩክ

ቀረጥ ነጻ ለማስገባት የሚፈቀድለት የIንቨስትመንት ትግበራውን Aጠናቅቆ የሙከራ

ምርት ማምረት ስለመጀመሩ Aግባብ ካለው Aካል የተሰጠውን ማስረጃ የጉምሩክ

ቀረጥ ነፃ መብቱን ለሚፈቅደው Aካል ሲያቀርብ ብቻ ይሆናል፡፡

21

6) ባለሀብቱ የIንቨስትመንት ትግበራውን Aጠናቅቆ የማምረት ሥራ ሲጀምር Iንቨስት

ያደረገው የካፒታል መጠን በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 4 ንUስ Aንቀፅ 1 በተመለከተው

መሠረት የተሟላ ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ የንግድ ሥራ ፈቃድ ካወጣበት Aካል

የተሰጠውን ማስረጃ የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለፈቀደው Aካል ማቅረብ ያለበት

ሲሆን፣ የካፒታል መጠኑ ከተመለከተው በታች ሆኖ ከተገኘ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ

ላስገባው/ቸው ተሽከርካሪ/ዎች ተገቢውን የጉምሩክ ቀረጥ Eንዲከፍል ይደረጋል፡፡

Aንቀጽ 5

ለግብርና Iንቨስትመንት መስኮች የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች

1) በግብርና ሥራ መስክ የሚሠማራ ማንኛውም ባለሀብት ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ

ቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚፈቀድለት በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 5 Eና 6 በተገለፀው

መሠረት በሚያለማው የመሬት ስፋት& በሚኖረው የEንስሣት ብዛት፣ የቀፎ ብዛት

ወይም የሰው ሠራሽ ኩሬ ይዘት ነው፡፡

2) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 የተገለፀው Eንደተጠበቀ ሆኖ ባለሀብቱ ተሽከርካሪዎችን

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚፈቀድለት፣

ሀ/ መሬት ስለማግኘቱ ወይም ተከራይቶም ከሆነ የኪራይ ውል ማስረጃ፣

ለ/ የፕሮጀክቱ ተግባራዊ Eንቅስቃሴ ስለመጀመሩ ማለትም የመሬት ዝግጅት፣

መሠረተ ልማት ፣ መጋዘን፣ መንገድ Eና የመሣሠሉት ሥራዎች Eየተከናወኑ

ስለመሆናችው ፕሮጀክቱ ከሚገኝበት ክልል የIንቨስትመንት መ/ቤት

የተሰጠው ማስረጃ፣ Eና

ሐ/ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ የካፒታል Eቃዎች ከውጭ ሀገር ስለመገዛታቸው ቢል

Oፍ ሌዲንግ (Bill of Lading) ወይም ኤርዌይ ቢል (Airway Bill) ወይም

ትራክዌይ ቢል (Truck way Bill) Eና የግዢ ደረሰኝ (Invoice)፣ ወይም

መ/ የካፒታል Eቃዎቹ ከሀገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የግዢውን ውል ከAስፈላጊ

ማስረጃዎች ጋር፣

የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለሚፈቅደው Aካል ሲያቀርብ ብቻ ነው፡፡

22

3) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 2 ከፊደል ተራ ‘ሀ’ Eስከ ‘መ‘ የተመለከቱት Eንደተጠበቁ

ሆነው፣ ማንኛውም ባለሀብት ከፒክ-Aፕ በስተቀር ሌሎቹን ተሸከርካሪዎች ከጉምሩክ

ቀረጥ ነጻ ለማስገባት የሚፈቀድለት የIንቨስትመንት ትግበራውን Aጠናቅቆ የሙከራ

ምርት ማምረት ስለመጀመሩ Aግባብ ካለው Aካል የተሰጠውን ማስረጃ የጉምሩክ ቀረጥ

ነፃ መብቱን ለሚፈቅደው Aካል ሲያቀርብ ብቻ ይሆናል፡፡

4) ባለሀብቱ የIንቨስትመንት ትግበራውን Aጠናቅቆ የማምረት ሥራ ሲጀምር ያለማው

የመሬት ስፋት ወይም ያለው የEንሰሳት ብዛት ወይም የቀፎ ብዛት ወይም የሰው ሠራሽ

ኩሬ ይዘት በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 5 Eና 6 የተመለከተው መጠን የተሟላ

ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ የንግድ ሥራ ፈቃድ ካወጣበት Aካል የተሰጠውን ማስረጃ

የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለፈቀደው Aካል ማቅረብ ያለበት ሲሆን፣ መጠኑ

ከተመለከተው በታች ሆኖ ከተገኘ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ላስገባው/ቸው ተሽከርካሪ/ዎች

ተገቢውን የጉምሩክ ቀረጥ Eንዲከፍል ይደረጋል፡፡

5) ለEርሻ ልማት Iንቨስትመንት ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲገቡ የሚፈቀደው

ከዚህ በታች በተገለፀው ሠንጠረዥ መሠረት ነው፡፡

23

ፊ.ተራ

የEርሻ Iንቨስትመንት መስክ የሚለማው የመሬት መጠን (ሄክታር)

የAስተዳደር Aካባቢዎች

Aዲስ Aበባ፣በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Eስከ Aዳማ (Aዳማን

ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20ኪሜ ግራና ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች

(ለ)

ሌሎች Aካባቢዎች (መ)

ሀ) ቌሚ ያልሆኑ ሰብሎች ልማት 1. የብርE፣ የAገዳ፣ የጥራጥሬ

Eና/ወይም የቅባት Eህሎችን ማምረት

ከ200 - 300 __ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት

ከ300 በላይ __ 1 ፒክ Aፕ 2 ሞተር ብስክሌት

2. Aትክልት Eና/ወይም የምግብ ሥራ ሥሮችን ማምረት

ከ50 - 100 1 ፒክ Aፕ 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነትመኪና

1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና

ከ100 በላይ 2 ፒክ Aፕ2 ማቀዝቀዣየተገጠመለት የጭነት መኪና

2 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 2 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና

3. የሸንኮራ Aገዳ Eና/ወይም የስኳር ሥራሥሮችን ማምረት

ከ500 በላይ__

2 ፒክ Aፕ 2 ሞተር ብስክሌት 2 የጭነት መኪና

4. የትንባሆ ቅጠል ማምረት ከ50 በላይ __ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት

5. የጭረት ሰብሎችን ማምረት

ከ200 - 300__

1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 1 የጭነት መኪና

ከ300 በላይ__

1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 2 የጭነት መኪና

6. ለEንስሳትመኖነት፣

ከ200 በላይ __ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 1 የጭነት መኪና

7. የተረጋገጠ ምርጥ ዘር ማምረት

ከ50 በላይ

__1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 1 የጭነት መኪና

24

8. ሌሎች ቋሚ ያልሆኑ የግብርና ምርቶችን ( Aበባ፤ ለመድሀኒት፣ ለሽቶ፣ ለቅመምነት፣ ወዘተ. የሚሆኑ) ማምረት

ከ10 - 30 1 ፒክ Aፕ 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት

መኪና (ለAበባ ብቻ)

1 ፒክ Aፕ 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና

(ለAበባ ብቻ)

ከ30 በላይ 1 ፒክ Aፕ 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና (ለAበባ ብቻ)

1 ፒክ 1 ሞተር ብስክሌት 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና (ለAበባ ብቻ)

ለ)

የቌሚ ተክሎች ልማት 9. የወይን ተክል ልማት 10. የሌሎች ፍራፍሬ ልማት

ከ50 - 100 1 ፒክ Aፕ

1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 1 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና

ከ100 በላይ 2 ፒክ Aፕ 2 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና

2 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 2 ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የጭነት መኪና

11. የመጠጥ ተክል (ቡና፣ ሻይና

ሌሎች) ልማት

ከ150 - 300 __ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት 1 የጭነት መኪና

ከ300 በላይ __ 1 ፒክ Aፕ2 ሞተር ብስክሌቶች 1 የጭነት መኪና

12. የቅመማ ቅመም፣ የመዓዛ Eና/ወይም የመድሐኒት ተክል ልማት

ከ50-100 __ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት

ከ100 በላይ __ 1 ፒክ Aፕ 2 ሞተር ብስክሌት

13. የሌሎች ቋሚ ተክሎች (የጎማ ዛፍ፣ ጉሎ፣ ጃትሮፋ፣ ፓልም፣ ወዘተ.) ልማት

14. የደን ልማት

ከ300 - 500 __ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌቶች

ከ500 በላይ __

1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌቶች 1 ቶም ካር

6) ለEንሰሳት ሀብት ልማት Iንቨስትመንት ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲገቡ

የሚፈቀደው ከዚህ በታች በተገለፀው ሠንጠረዥ መሠረት ነው፡፡

ተ.ቀ.

የEንስሳት ሀብት ልማት

Iንቨስትመንት መስክ

የፕሮጀክት Aቅም በEንሰሳት ብዛት ፣ በቀፎ ብዛት ወይም በሰው ሠራሽ ኩሬ ይዘት

የAስተዳደር AካባቤዎችAዲስ Aበባ፣በAዲስ Aበባ ዙሪያ የOሮሚያ ልዩ ዞን Eና ከልዩ ዞኑ Eስከ Aዳማ (Aዳማን ጨምሮ) ባለው ዋና መንገድ Eስከ 20ኪሜ ግራና ቀኝ ያሉ Aካባቢዎች

(ለ)

ሌሎች Aካባቢዎች (መ)

1. 2.

የቤት Eንስሳት Eርባታ፣ ማደለብ Eና ተዋጽO ልማት የዱር Eንስሳት Eርባታ Eና ተዋጽO ልማት

ከ250-500 Eንስሳት

1 ፒክ Aፕ

1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት

ከ500 Eንስሳት በላይ 1 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት

2 ፒክ Aፕ 1 ሞተር ብስክሌት

3. ንብ ማነብ Eና ማር ማምረት

ከ500-1000 ቀፎ 1 ፒክ Aፕ

1 ፒክ Aፕ

ከ1000 ቀፎ በላይ 1 ፒክ Aፕ

2 ፒክ Aፕ

4. በሰው ሰራሽ ኩሬ Aሳ ማምረት

ከ1250ሜ.ኩ-2000 ሜ.ኩ 1 ፒክ Aፕ

1 ፒክ Aፕ

ከ2000 ሜ.ኩ በላይ 1 ፒክ Aፕ

2 ፒክ Aፕ

Aንቀጽ 6

ለኮንስትራክሽን፤ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ ለምሰሶ ጉድጓድ ቁፋሮ Eና ግንባታ ሥራ ተቋራጭነቶች Eንዲሁም ለልዩ ሥራ ተቋራጭነት የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች

1) በኮንስትራክሽን፣ በውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ በምሰሶ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ

ተቋራጭነቶች ወይም በልዩ ሥራ ተቋራጭነት የተሠማራ ባለሀብት ተሽከርካሪዎችን

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚፈቀድለት በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀጽ 4 ላይ

በተገለፀው መሠረት ነው፡፡

2) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 በተመለከቱት የሥራ መስኮች የተሠማራ ማንኛውም

ባለሀብት ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲያስገባ የሚፈቀድለት ባለሀብቱ፡-

ሀ/ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለደረጃው Eንደሚያስፈልጉ

ከዘረዘራቸው መሣሪያዎች በዋጋ ሃያ Aምስት በመቶ (25%) ያህሉን ከውጭ

26

ሀገር ስለመግዛቱ ቢል Oፍ ሌዲንግ (Bill of Lading) ወይም ኤርዌይ ቢል

(Airway Bill) ወይም ትራክዌይ ቢል (Truck way Bill) Eና የግዢ ደረሰኝ

(Invoice) ወይም ሌላ የዋጋ ግምት ማረጋገጫ ሠነድ ፣ ወይም

ለ/ መሣሪያዎቹን ከሀገር ውስጥ የገዛ ከሆነ የግዢ ውሉን ከAስፈላጊ ሠነዶች ጋር፣

የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለሚፈቅደው Aካል ሲያቀርብ ብቻ ነው፡፡

3) ለውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ Eና ለመሠረት ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ ተቋራጭነት

የIንቨሰትመንት መስኮች ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲገቡ የሚፈቀደው

ድሪሊንግ ሪጉ ወይም ጉድጓድ መቆፈሪያው/መሠርሠሪያው የተገዛ ስለመሆኑ ማረጋገጫ፣

የማስጫኛ ሠነድ Eና ሪጉ ወይም መቆፈሪያው/መሠርሠሪያው ወደ Aገር ውስጥ

ስለመግባቱ ማስረጃ የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለሚፈቅደው Aካል ሲቀርብ ብቻ

ይሆናል፡፡

4) ለኮንስትራክሽን፣ ለውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ ለምሰሶ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ

ተቋራጭነቶች ወይም ለልዩ ሥራ ተቋራጭነት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የሚፈቀዱ

የተሽከርካሪዎች ዓይነትና ብዛት የሚወሰነው ከዚህ በታች በተገለፀው ሠንጠረዥ

መሠረት ነው፡፡

ተራ ቁጥር የኮንስትራክሽን ዘርፍ

ደረጃ Aንድ

ደረጃ ሁለት

ደረጃ ሦስት ደረጃ Aራት

ደረጃ Aምስት

1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭነት - ፒክ Aፕ 7 6 4 3 12 የሕንፃ ሥራ ተቋራጭነት - ፒክ Aፕ 4 3 2 2 1 - የጭነት መኪና 2 1 - - -3 የመንገድ ሥራ ተቋራጭነት - ፒክ Aፕ 6 5 3 2 -4 ልዩ ሥራ ተቋራጭነት (ለኤሌክትሮ

ሜካኒካል ሥራ ብቻ)

- ፒክ Aፕ 3 2 - - - - የጭነት መኪና 2 2 - - -5 የምሰሶ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ

ተቋራጭነት

ለAንድ መቆፈሪያ/መሰርሰሪያ መሣሪያ 2 ፒክ Aፕ Eና 1 ክሬን ትራክ፣ ሆኖም የሚፈቀደው ፒክ Aፕ ብዛት ከ4 መብለጥ የለበትም፡፡

6 የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ተቋ ራጭነት

ለAንድ ድሪሊንግ ሪግ 2 ፒክ Aፕ Eና 1 ክሬን ትራክ፣ ሆኖም የሚፈቀደው ፒክ Aፕ ብዛት ከ4 መብለጥ የለበትም፡፡

27

Aንቀጽ 7

የኮከብ ደረጃ ላላቸው የሆቴል (ሬዞርት ሆቴልን ጨምሮ)፣ የሞቴል፣ የሬስቶራንትና የሎጅ

Aገልግሎት Iንቨስትመንቶች የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች

1) የኮከብ ደረጃ ያለው ሆቴል (ሬዞርት ሆቴልን ጨምሮ)፣ ሞቴል፣ ሬስቶራንት ወይም ሎጅ

ለሚያቋቁም ማንኛውም ባለሀብት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በሚያወጣው የደረጃ

መስፈርት መሠረት ከዚህ ቀጥሎ በተመለከተው ሠንጠረዥ Aኳኋን ተሽከርካሪዎችን

ከጉምሩክ ቀረጥ በነፃ ማስገባት ይችላል፡፡

የኮከብ ደረጃ የተሽከርካሪ ዓይነትና ብዛት

1 ወይም 2 1 ፒክ Aፕ

3 ወይም በላይ 2 ፒክ Aፕ

2) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 መሠረት ተሽከርካሪ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲገባ

በባለሀብት ሲጠየቅ፦

ሀ/ መሬት ስለማግኘቱ ማስረጃ፣ Eና

ለ/ የፕሮጀክቱ ተግባራዊ Eንቅስቃሴ ስለመጀመሩ ማለትም የሕንፃው ግንባታ፣

መሠረተ ልማት Eና መጋዘን የመሣሰሉት Eየተሠሩ ስለመሆናቸው ፕሮጀክቱ

ከሚገኝበት የIንቨስትመንት መ/ቤት ማስረጃ

ለIትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

Aንቀጽ 8

ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) ልማት Iንቨሰትመንት መስክ የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች

በIንቨስትመንት ቦርድ በወጣው መመሪያ ቁጥር 1/2001 መሠረት ማበረታቻ

የሚፈቀድለት ማንኛውም በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ልማት Iንቨሰትመንት መስክ

የተሠማራ ባለሀብት ከዚህ ቀጥሎ በተመለከተው ሠንጠረዥ መሠረት ተሽከርካሪዎችን

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲያስገባ ይፈቀድለታል፡፡

28

የቋሚ ሠራተኞች ብዛት የተሽከርካሪ ዓይነትና ብዛት 50 1 Aውቶቡስ ወይም 2 ሚኒባስ Eና

1 ዴሊቨሪ ቫን ከ50 በላይ - 100

2 Aውቶቡስ ወይም 3 ሚኒባስ Eና 1 ዴሊቨሪ ቫን

ከ100 በላይ 3 Aውቶቡስ ወይም 4 ሚኒባስ Eና 2 ዴሊቨሪ ቫን

Aንቀጽ 9

ለAስጎብኝነት Iንቨሰትመንት መስክ የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች

1) በAስጎብኝነት Iንቨሰትመንት መስክ የተሠማራ ማንኛውም ባለሀብት 3 /ሦስት/ Aዳዲስ

ስቴሽን ዋገን ተሽከርካሪዎችን በAንድ ዓመት ውስጥ በሁለት ጊዜ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ

ማስገባት ይችላል፡፡

2) በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀፅ 1 መሠረት ተሽከርካሪዎቹን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት

የሚፈቀደው ባለሀብቱ፡-

ሀ/ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያወጣውን መስፈርት በማሟላት Aግባብ ካለው Aካል

የማስጎብኘት Aገልግሎት ፈቃድ Aውጥቶ/Aግኝቶ Aገልግሎት Eየሰጠ የሚገኝ

ወይም ወደ Iንቨሰትመንት መስኩ የሚሠማራ መሆን ይኖርበታል፡፡

ለ/ ተሽከርካሪዎቹ Aዳዲስ ስለመሆናቸው ከተፈበረኩበት/ባቸው ፋብሪካ/ዎች ወይም

ከAቅራቢዎች ማስረጃ ማቅረብ፣ ለማስጎብኘት ሥራ ብቻ Eንዲያውላቸው ግዴታ

መግባትና የመተማመኛ ግዴታ ሠነዱንም በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ፊት

ቀርቦ መፈረም Eና ይኸውም በሚኒስቴሩ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

3) በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀፅ 1 መሠረት ለAስጎብኝነት ሥራ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው

የሚገቡ ተሽከርካሪዎችን ለመለየት በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በሚወሰነው መሠረት

የመለያ ምልክት Eንዲኖራቸው ይደረጋል፤ ተሽከርካሪዎቹ ለተፈቀደላቸው ዓላማ

መዋላቸውንም Eንዲቆጣጠርና Eንዲያረጋግጥ ለIትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ

ባለሥልጣን ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡

29

Aንቀጽ 10

ለIንዱስትሪ ዞን ግንባታ የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎች በIንዱስትሪ ዞን ግንባታ የሚሠማራ ማንኛውም ባለሀብት 3 ፒክ Aፕ ተሽከርካሪዎችን

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ማስገባት ይችላል፡፡

Aንቀጽ 11

የሠራተኛ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች

1) በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) ልማት Eና በAስጎብኝነት Iንቨስትመንት መስኮች

ላይ የሚሰማሩትን ሳይጨምር በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 3 ለተመለከቱት

የIንቨስትመንት መስኮች Eና በደንቡ መሠረት ማበረታቻ ለሚፈቀድለት ማንኛውም

ባለሀብት ለሠራተኛ ማጓጓዣ የሚያስፈልገውን ተሽከርካሪ Eንደ ፕሮጀክቱ የሠራተኛ

ብዛት በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 3 ላይ በተመለከተው መሠረት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ

Eንዲያስገባ ይፈቀድለታል፡፡

2) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 መሠረት የሠራተኛ ማጓጓዣ ተሽከርካሪን ከጉምሩክ

ቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚፈቀደው ባለሀብቱ በቅድሚያ፣

ሀ/ መሬት ስለማግኘቱ/ተከራይቶም ከሆነ የኪራይ ውል ማስረጃ፣

ለ/ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ የካፒታል Eቃዎች ከውጭ ሀገር ስለመገዛታቸው ቢል

Oፍ ሌዲንግ (Bill of Lading) ወይም ኤርዌይ ቢል (Airway Bill) ወይም

ትራክዌይ ቢል (Track-way Bill) Eና የግዢ ደረሰኝ (Invoice)፣ ወይም

ሐ/ የካፒታል Eቃዎቹ ከሀገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የግዢ ውል ከAስፈላጊ ሠነዶች

ጋር፣

መ/ የፕሮጀክቱ ተግባራዊ Eንቅስቃሴ ስለመጀመሩ ማለትም የመሬት ዝግጅት፣

የሕንፃ ግንባታ፣ መሠረተ ልማት' መጋዘን Eና መንገድ የመሣሰሉት

Eየተሠሩ ስለመሆናቸው ፕሮጀክቱ ከሚገኝበት የክልል Iንቨሰትመንት

መ/ቤት ማስረጃ፣ Eና

30

ሠ/ ለፕሮጀክቱ በቋሚነት ተቀጥረው በመሥራት ላይ የሚገኙ ሠራተኞችን ሥም

ዝርዝር የያዘ ቢያንስ የሦስት ወር የደመወዝ መክፈያ ሠነድ (Pay-roll) Eና

ለመንግሥት የደመወዝ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ

የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብቱን ለሚፈቀድው Aካል ሲያቀርብ ብቻ ነው፡፡

3) በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 መሠረት የሠራተኛ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ የሚፈቀደው

ከዚህ በታች በተገለፀው ሠንጠረዥ መሠረት ነው፡፡

ቋሚ የሠራተኛ ብዛት የተሽከርካሪ ዓይነትና ብዛት

ከ25 - 50 2 ሚኒባስ ወይም 1 Aውቶቡስ

ከ50 በላይ 3 ሚኒባስ ወይም 2 Aውቶቡስ

ክፍል III

ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች

Aንቀጽ 12

በAገር ውስጥ ስለሚገጣጠሙ/ስለሚመረቱ ተሽከርካሪዎች

ተሽከርካሪ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲያስገባ የሚፈቀድለት ባለሀብት ከAገር ውስጥ

የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ/ማምረቻ ፋብሪካ ተሽከርካሪ ሲገዛ ተሽከርካሪውን ለማምረት

ከውጭ ተገዝተው በገቡ የተሽከርካሪው ግብዓቶች ላይ የተከፈለው የጉምሩክ ቀረጥ ተሠልቶ

ይቀነስለታል፡፡

Aንቀጽ 13

የማስፋፊያ/የማሻሻያ Iንቨስትመንቶች

በዚህ መመሪያ በAባሪው ከተመለከቱት በስተቀር በAንቀፅ 3 ከተዘረዘሩት Iንቨስትመንት

መስኮች መካከል በAንዱ የተሠማራ Eና በIንቨስትመንት Aዋጅ ቁጥር 280/1994

(Eንደተሸሻለ) መሠረት ነባር ድርጅቱን ያስፋፋ/ያሻሻለ ባለሀብት ለማስፋፊያ/ለማሻሻያ

ፕሮጀክቱ በAንቀጽ 4፣5፣10 Eና 11 ከተመለከቱት የተሸከሪካሪ ዓይነቶች Aንዳንድ ተሽከርካሪ

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ Eንዲያስገባ ይፈቀድለታል፡፡

31

Aንቀጽ 14

የተሻሩ መመሪያዎች Eና Aንቀፅ

1) ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው Eንዲገቡ ስለሚፈቀድበት ሁኔታ

በIትዮጵያ Iንቨስትመንት ቦርድ Eንደገና ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ቁጥር

2/1999 ዓ.ም. ፣

2) በAስጎብኝነት የIንቨሰትመንት ሥራ መስክ የተሠማሩ ባለሀብቶች ከጉምሩክ ቀረጥ

ነፃ የሚያስገቧቸውን ተሽከርካሪዎች ዓይነትና ብዛት ለመወሰን የወጣው መመሪያ

ቁጥር 1/2000 ዓ.ም. Eና

3) በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ልማት የIንቨስትመንት መስክ ከገቢ ግብርና

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የመሆን ማበረታቻ የሚሰጥባቸው የሥራ መስኮችና ከጉምሩክ

ቀረጥ ነፃ የሚገቡ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎችን ዓይነት ለመወሰን የወጣው መመሪያ

ቁጥር 1/2001 ዓ.ም. Aንቀፅ 5 በዚህ መመሪያ ተሽረዋል፡፡

Aንቀጽ 15

መመሪያውን ስለማሻሻል ይህ የተሽከርካሪ ማበረታቻ መመሪያ Eንዳስፈላጊነቱ በየጊዜው ሊሻሻል ይችላል፡፡

ይህ መመሪያ ከየካቲት 18 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል

Aዲስ Aበባ

------------------------------

የIትዮጵያ Iንቨስትመንት ቦርድ ሰብሳቢ

32

Aባሪ

የተሽከርካሪ ማበረታቻ የማይፈቀድላቸው የማምረቻ Iንዱስትሪ ሥራ መስኮች

1. ዱቄት፣ ዳቦ፣ ኬክ Eና/ወይም Aይስ ክሬም ማምረት፣

2. ተበጥብጦ የሚታሸግ ጁስ ማምረት፣

3. የትንባሆ ውጤቶችን ማምረት፣

4. ጣውላ Eና/ወይም ሞራሌ ማምረት፣

5. የቤት ክዳን ቆርቆሮ ወይም ምስማር ማምረት፣

6. የAስቤስቶስ ውጤቶችን ማምረት፣

7. ጠጠር ወይም ብሎኬት ማምረት፣

8. የሚዲያ ውጤቶችን ማምረት ወይም ማባዛት፣