ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È

17
1 ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS, NATIONALITIES AND PEOPLES REGIONAL STATE Year No Awassa, ›mT q$_R Hêú qN ›.M bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLMክር b@T -ÆqEnT በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር 39/1997 ዓ/ም መግቢያ በክልሉ የትራንስፖርት መ/ቤት ሲሠራበት የቆየው የትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይሻሻል የቆየ በመሆኑ፣ በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጥባቸው የተለያዩ ህትመቶች ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱና፣ ቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ስላላደረገ ለሚሰጠው አገልግሎት ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ማግኘት ያለበት በመሆኑ የአገልግሎት ታሪፍን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በመሆኑም በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 04/1995 አንቀጽ 56 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የሚከተለው ደንብ ወጥቷል፡፡ South Nations, Nationalities & peoples’ Regional State Regulation No39/005 Issued To Determine service Charge for Road Transport Service Delivery Preamble Whereas the existing service charge for road transport service serviced for a long period of time without any amendment, whereas the existing service charge needs another amendment due to price escalation in all item that needs to deliver the service and also the bureau by now improving its service delivery and hence is mandatory to charge a fair fee for these services. Accordingly the South Nations, Nationalities & peoples regional state issues the Regulation based on the proclamation, to delimitation of the power & duties of the executive organs of SNNPRS, No 64/003 article 56(1)

Transcript of ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È

1

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST db#BnU¶T Uz@È

DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,NATIONALITIES AND PEOPLES REGIONAL STATE

Year NoAwassa,

ኛ ›mT q$_RHêú qN ›.M

bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ?ZïC KLል Mክር b@T -ÆqEnT

በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ

መንግስት በመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት

ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ

ለመወሰን የወጣ

ደንብ ቁጥር 39/1997 ዓ/ም

መግቢያ

በክልሉ የትራንስፖርት መ/ቤት ሲሠራበት የቆየው

የትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያ ረዘም ላለ ጊዜ

ሳይሻሻል የቆየ በመሆኑ፣

በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጥባቸው የተለያዩ

ህትመቶች ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱና፣

ቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ስላላደረገ

ለሚሰጠው አገልግሎት ተመጣጣኝ የአገልግሎት

ክፍያ ማግኘት ያለበት በመሆኑ የአገልግሎት ታሪፍን

ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

በመሆኑም በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት

የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና

ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 04/1995 አንቀጽ 56

ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የሚከተለው ደንብ ወጥቷል፡፡

South Nations, Nationalities & peoples’ Regional State

Regulation No39/005 Issued To Determine service

Charge for Road Transport Service Delivery

Preamble

Whereas the existing service charge for roadtransport service serviced for a long period of timewithout any amendment,

whereas the existing service charge needs another

amendment due to price escalation in all item that

needs to deliver the service and also the bureau by

now improving its service delivery and hence is

mandatory to charge a fair fee for these services.

Accordingly the South Nations, Nationalities &peoples regional state issues the Regulation basedon the proclamation, to delimitation of the power& duties of the executive organs of SNNPRS, No64/003 article 56(1)

2

SECTION ONE GENERAL

1. SHORT TITLE

This regulation may be cited as

“Regulation No 39/2005 transport service

charge in SNNPRS”

2. DEFINITIONS

Unless the context otherwise requires, in

this Regulation

2.1 “Region” Means the Sothern Nations

Nationalities, people’s Regional State/

SNNPRS/

2.2 “ Coordination Bureau” means the South

Nations, Nationalities & people’s Regional

State Trade, Industry and Urban

development Coordination Bureau,

2.3 “ Bureau “ means the Sothern Nations

Nationalities& people’s Regional State

Tourism and Transport promotion Bureau

2.4 “Service charge” Means the fee for services

in Drivers and vehicles affairs and transport

operation streams.

2.5 “Technical inspection” means the

inspection for any type of vehicles for

technical proficiency. Identification.

capacity and others by an authorized

technician,

ክፍል አንድ ጠቅላላ

1. አጭር ርዕስ

ይህ ደንብ ‹‹ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና

ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የትራንስፖርት

አገልግሎት ክፍያ ደንብ ቁጥር 39/1997 ‹‹

ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

2. ትርጓሜ ፣

የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ

በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፣

2.1 ‹‹ክልል››ማለት የደቡብ ብሔሮች

ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ነው

2.2 ‹‹ማስተባበሪያ ቢሮ›› ማለት በደቡብ

ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል

መንግስት የንግድ፣ኡንዱስትሪና ከተማ

ልማት ማስተባበሪያ ቢሮ ነው፡፡

2.3 ‹‹ቢሮ›› ማለት በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና

ሕዝቦች ክልል መንግስት የቱሪዝምና

ትራንስፖርት ማስፋፊያ ቢሮ ነው፡፡

2.4 ‹‹የአገልግሎት ክፍያ›› ማለት በአሽከርካሪና

ተሸከርካሪ ጉዳይ እና በትራንስፖርት

ኦፕሬሽን ዘርፎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች

የሚከፈል ዋጋ ነው፡፡

2.5 ‹‹የቴክኒክ ምርመራ›› ማለት ለማንኛውም

ዓይነት ተሸከርካሪ ለማንኛውም ዓይነት

አገልግሎት የይዘት ፣የአቋም ወይም

የተሸከርከሪ አይነትና መለያዎች ለማወቅ

በመደበኛ ቴክኒሽያን የሚደረግ ምርመራ

ነው፡፡

3

2.6 ‹‹የአሸከርካሪ አለማማጅነት ፈቃድ ›› ማለት

ለተሸከርካሪ መንዳት ለሚያሰለጥኑ ሰዎች

የሚሰጥ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ነው፡፡

2.7 ‹‹ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ››

ማለት ለዕጩ አሽከርካሪዎች የመንገድ ሥነ-

ሥርዓትና የቴክኒክ ግንዛቤ ትምህርት ለሚሰጡ

ተቋሞችና ድርጅቶች የሚሰጥ የሙያ ብቃት

ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ነው፡፡

2.8 ‹‹ የመንዳት ማስተማሪያ ተሸከርካሪ ›› ማለት

ለመሰናክል ወይም ለመንገድ ላይ አነዳድ

ማስተማሪያነት የቴክኒክ ብቃቱ የተረጋገጠ

ተሸከርካሪ ነው፡፡

2.9 ‹‹ የጋራዥ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ›› ማለት

የተሸከርካሪ አካላት ወይም ክፍሎች በከፊል

ወይም በሙሉ ለሚጠግኑ ወይም ሞደፊክ

ለሚሠሩ ጋራዦች ብቃትና ደረጃ ለመወሰን

የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ነው፡፡

2.10 ‹‹የጭነት ማስተካከያ›› ማለት ለተሸከርካሪ

በመደበኛነት ከተወሰነው ወይም ከተፈቀደው

የመጫን ችሎታ ለመጨመር ወይም ለመቀነስ

ለሚቀርብ ጥያቄ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

2.11 ‹‹የተሸከርካሪ ነዳጅ ፍጆታ ጥናት›› ማለት አንድ

ተሸከርካሪ በአንድ ሊትር ነዳጅ በአማካይ ሊጓዝ

የሚችለውን ርቀት/በኪሎ ሜትር/ ለመገመት

የሚደረግ ጥናት ነው፡፡

2.12 ‹‹ የአገልግሎት ክፍያ ሰንጠረዥ አባሪ›› ማለት

በዚህ ደንብ አንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1

መሠረት የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ

ሲደረግ የሚከፈል ክፍያ መጠን ለመግለጽ

ከዚህ ደንብ ጋር አባሪ የተደረጉት ከአባሪ 1-3

የተመለከቱት ሰንጠረዦች ናቸው፡፡

2.13 ‹‹ሰንጠረዥ 4›› ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ3.13.1‚ 3.15.1‚ 3.18.1 እና 3.31.1 መሠረትየተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሲደረግየሚከፈል ክፍያ መጠን ለመግለጽ ከዚህ ደንብጋር አባሪ የተደረገ ሰንጠረዥ ነው፡፡

2.6 “Drivers training License” means a license

issued for training drivers for professional

competency.

2.7 “ Drivers Training Center License” means a

professional license issued for institutions

that will give training for prospective drivers

to train technical and theoretical and

theoretical lessons,

2.8 vehicle for Training” means a technically

approved vehicle assigned for training of

prospective drivers in obstruction and town

road,

2.9 “Garage Certificate” means a certificate for

the approval of maintaining vehicles parts

and body partly or fully.

2.10“ Capacity/Carriage Change service” means

a service to increase or decrease the regular

capacity/ carriage of the vehicle, when

requested,

2.11“ vehicle fuel consumption study “ means a

study accomplished to determine the

kilometer per liter consumption rating of the

vehicles,

2.12“ Annex for service charge table” means

those tables attached to this regulation from

annex 1-3; to implement service charge for

technical inspection service under article

3.12.1 & 3.19.1 of this regulation.

2.13“Table 4 “means a table attached to thisregulation; to implement service charge fortechnical inspection service under article3.31.1; 3.18. & 3.31.1 of this regulation.

4

ክፍል ሁለት ስለአገልግሎት ክፍያ (SECTION TWO SERVICE CHARGE)የአገልግሎት ዓይነትና የክፍያ መጠን

(3.Type of service and service charge)ንዑስአንቀጽ

Sub article

የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብርService charge to birr

3.1 ለመንገድ ሥነ-ሥርዓትና የቴክኒክ ግንዛቤ ትምህርትእና ፈተና ለሁሉም መንጃ ፈቃድ ደረጃ

For road regulation, technical education andexamination for all types of driving license grades

70

3.2 የጤንነት ምርመራ ወረቀት ሲሰጥ /ለመንጃ ፈቃድ/ Medical checkup order for driving license 10

3.3 የአዲስ /እድሳት /ማመልከቻ ፎርም /ለመንጃ ፈቃድ/ Renewal application form for driving license 10

3.4 ለመሰናክል ፈተና አገልግሎት Obstruction test

3.4.1 ለ1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 1ST grade driving license 10

3.4.2 ለ2ኛ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2nd grade driving license 15

3.5 ለመንገድ ላይ አነዳድ ፈተና አገልግሎት Town road driving test

3.5.1 ለ1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 1ST grade driving license 15

3.5.2 ለ2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2nd grade driving license 20

3.5.3 ለ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 3rd grade driving license 25

3.5.4 ለ4ኛ እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 4th 5th grade driving license 30

3.5.5 ለልዩ ተንቀሳቃሽ መንጃ ፈቃድ For earth moving machines operation license 30

3.6 ለመንጃ ፈቃድ እድሳት ለ2 አመት Renewal of driving license for 2 year

3.6.1 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 1st grade driving license 15

3.6.2 2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2nd grade driving license 20

3.6.3. 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 3 rd 4th grade driving license 30

3.6.4 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 5th grade driving license 30

3.6.5 ለልዩ ተንቃሳቃሽ መንጃ ፈቃድ For earth moving machines operating license 30

3.7 መንጃ ፈቃድ ደብተር ሲሰጥ /አዲስ/ ለሁሉም አይነት Issuing new driving license /for all types/ 30

3.8 መንጃ ፈቃድ ደብተር ሲተካ /የጠፋ/ ለሁሉም Replacing driving license /for all types/ 50

3.9 የአሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ፋይል ወደ ሌላ ዞን ወይምክልል ሲዛወር

Transferring driving license files to other regionor zone

15

3.10 የመንጃ ፈቃድ ግልባጭ /ለተበላሸ/ ላለቀ ለሁሉምደረጃ

Issuing copy of driving license /due to damage

or termination/ For all Types/

30

3.11 የመንግስት ተሸከርካሪን በግል ለመንዳት የልዩማሸከርከሪያ ፈቃድ አዲስ ሲሰጥ

For driving Governmental vehicles personally/Special Driving license /

30

3.11.1 ልዩ ማሸከርከሪያ ፈቃድ ሲታደስ ለ2 ዓመት Renewal of Special Driving license for 2 years 20

3.11.2 የልዩ ማሸከርከሪያ ፈቃድ የአገልግሎት Service charge for special Driving license 10

3.12 አዲስ ተሸከርካሪ ለመመዝገብ For registration of new vehicles

3.12.1 የተሸከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ For inspection of vehicles የአገልሎት ክፍያ //based onthe table annexed/

3.12.2 ባለሁለትና ባለሶስት እግር ሞተር ሳይክል ቴክኒክ ምርመራ For inspections of motor cycles &tri-cycles 16

3.12.3 የልዩ ተንቀሳቃሽ ቴክኒክ ምርመራ For inspection of special mobile equipment 200

3.12.4 የሊብሬ For issuing ownership /title certificate/ 50

3.12.5 የአገልግሎት Service charge for new vehicles 10

3.13. የሥም ማዛወሪያ በውርስ ፣በፍ/ቤት ፣ስጦታ ፣በግዥወይምበሌላ ምክንያት

Transferring of ownership due to dispose gift purchase, otherreasons

3.13.1 የቴክኒክ ምርመራ Technical inspection በሰንጠረዥ 4 መሰረት/basedon table 4

3.13.2 የአገልግሎት For service 10

3.14. የዕለት ሠሌዳ ሲሰጥ ለ15 ቀን For issuing temporary plate license 503.14.1 ከተፈቀደው በላይ ከቆየ በየቀኑ For usage period longer than the specified period per day 5

5

ንዑስአንቀጽ

Sub article

የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብርService charge to birr

3.15 በእርጅና ወይም በሌላ ምክንያት ተሸከርካሪ ከፋይልሲሰረዝ

Omission of the vehicle from registatation dueto obsolescence or other reasons

3.15.1 የቴክኒክ ምርመራ For technical in section በሰንጠረዥ 4መሰረትbased ontable 4

3.15.2 የአገልግሎት For service 40

3.17 የተሸከርካሪ ፋይል ወደ ሌላ ክልል ለማዛወር For transfer of vehicle files to other zones orregion

40

3.18 የተሸከርካሪ ዋጋ ግምት For vehicle cost estimation

3.18.1 የቴክኒክ ምርመራ For technical inspection በሰንጠረዥ3 መሰረትbased on table 3

3.18.1 የአገልግሎት For service 25

3.19 ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ Annual technical inspection

3.19.1 ለተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ For vehicle technical inspection የአገልግሎት ክፍያ

3.19.2 ለባለሁለትና ባለሶስት እግር ሞተር ሳይክል ቴክኒክምርመራ

For inspection of motor cycles & tricycle 16

3.19.3 ለልዩ ተንቀሳቃሽ ቴክኒክ ምርመራ For inspection of special mobile equipment 200

3.20 ከመስሪያ ቤት ውጭ የባለሙያ እገዛ ሲጠየቅ ለአንድባለሙያ /በቀን/

For technical support out side the office per dayper professional

70

3.21 ኦፊሴላዊ ማስረጃ ከፋይል ለመሰጠት ለመነሻ For issuing official documents from documentfiles

10

3.21.1 በአንዳንዱ ተጨማሪ ገጽ Per each additional page 13.22 የአሸከርካሪ አለማማጅነት ፈቃድ /አዲስ/ For issuance of license for driver’s trainer /new/ 40

3.22..1 የአሸከርካሪ አለማማጅነት ፈቃድ /እድሳት/ For renewal of drivers trainer of license 203.22.2 የአሽከርካሪዎች አለማማጅነት ፈቃድ ቅጅ

/ሲጠፋ/For re issuing of Driver’s Trainer license, if lostof license

40

3.23 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ For issuance of drivers training institution 5003.23.1 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ማስፋፊያ

ፈቃድFor expansion of license of drivers traininginstitution issuance

300

3.23.2 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድእድሳት/

For renewal of license for drivers traininginstitution

250

3.23.3 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ ቅጅ/ሲጠፋ/

For re issuing of Driver’sTrainer license,if lost 500

3.24 የተሸከርካሪ ምርመራ ውክልና የሚወስዱድርጅቶች አመታዊ ክፍያ

For institutions delegated the power for annualvehicles technical inspection peryear

1000

3.25 የመንዳት ማስተማሪያ ተሸከርካሪ ምዝገባ For registration of driving training vehicles

3.25.1 ለ1ኛ ደረጃ ማስተማሪያ ተሸከርካሪ For 1st Grade driving license 1003.25.2 ለ2ኛ ደረጃ ማስተማሪያ ተሸከርካሪ For 2nd Grade driving license 2003.25.3 ለ3ኛ ደረጃ ማስተማሪያ ተሸከርካሪ For 3rd Grade driving license 300

6

ንዑስአንቀጽ

Subarticle

የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብርService charge to

birr

3.26 ለመ/ቤቶች ፣ለሾፌሮች ቅጥር ፈተና አገልግሎት በእያንዳንዱተወዳዳሪ

For examination of drives to beemployed in governmentalorganizations

3.26.1 ለ1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 1st Grade driving license 203.26.2 ለ2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 2nd Grade driving licenses 25

3.26.3 ለ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 3rd Grade driving license 253.26.4 ለ4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 4th Grade driving license 303.26.5 ለ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 5th Grade driving license 303.26.6 ለ6ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 6th Grade driving license 303.27 ለሰሌዳዎች አገልግሎት For plates service

3.27.1 460* 110 mm የፊት ለሁሉም አይነት በጥንድ 460* 110 mm forntal pairs forall types

135

3.27.2 280* 200 mm የኃላ ለሁሉም አይነት በጥንድ 280* 200 mm Rear Pairs for alltypes.

140

3.27.3 340* 200 mm የተሳቢ ለሁሉም አይነት በነጠላ 340* 200 mm for trailes singlefor all types

100

3.27.4 8*23 የሞተር ብስክሌት ለሁሉም አይነት በጥንድ 8*23 cm pairs for all types ofmotorcycles

90

3.28 ዓመታዊ ምርመራ ተለጣፊ ምልክት ቦሎ For Annual inspectionRegistration sticker

3.28.1 አዲስ ሲሰጥ ለሁሉም ዓይነት ተሸከርካሪ For issuance of annualinspection registration sticker, iflost

10

3.28.2 በጠፋ ምትክ ሲሰጥ ለሁሉም ዓይነት ተሸከርካሪ For Re- issue of annual inspectionregistration sticker if lost

50

3.29 የጋራዥ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለመስጠት For issuance of professionalgrading for Garage

3.29.1 ለጎሚስታ ፣ ለእጥበት ለወንበር ሥራ ለመሳሰሉት For tyre service washing servicesimple services etc.

50

3.29.2 ለአንደኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 1ST Grade general Garage 1503.29.3 ለሁለተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 2nd Grade general Garage 3003.29.4 ለሶስተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 3rd Grade general Garage 10003.29.5 ለአራተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 4th Grade general Garage 20003.29.6 ለአምስተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 5th Grade general Garage 30003.30 የጋራዥ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ዓመታዊ ዕድሳት For annual renewal of

professional grading for Garages3.30.1 ለጎሚስታ ፣ለእጥበት ፣ለወንበር ሥራ ለመሳሰሉት For tyre service, washing service,

simple services etc.25

3.30.2 ለአንደኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 1ST Grade general Garage 753.30.3 ለሁለተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 2nd Grade general Garage 1503.30.4 ለሶስተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 3rd Grade general Garage 5003.30.5 ለአራተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 4th Grade general Garage 100003.30.6 ለ5ኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 5th Grade general Garage 15,000

7

ንዑስአንቀጽ

Sub article

የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብርService charge to

birr

3.31. ጭነት ማስተካከያ For vehicles loading capacity correction 703.31.1. ለቴክኒከ ምርመራ For technical inspection በሰንጠረዥ 4 መሰረት

Based on table 4

3.31.2. የአገልግሎት For service 103.32. የጎማ መጠን ከፍና ዝቅ ለማድረግ To increase or decrease number of wheels 503.33. የተሸከርካሪ የሞተር ለውጥ ጥያቄ Vehicle engine change 503.34. የተሸከርካሪ ለሻንሲ ለውጥ ጥያቄ Vehicle chassis change 503.35. የተሸከርካሪ የቀለም ለውጥ ጥያቄ Vehicle paint change 503.36. የተሸከርካሪ የነዳጅ ፍጆታ ጥናት በተሸከርካሪ For vehicles fuel consumption study per

vehicle50

3.37. ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ቁጥጥር ቡድን ዘርፍበማህበር፣ በድርጅት ፣ በካምፓኒ ፣በግልተመዝግበው በንግድ የመንገድ ማመ/ሥ/ለሚሰሩፈቃድ ሲሰጥ

In transport operation & super visionstream, for associations, enterprises &persons certification

3.37.1. ከ1-50 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issue of license 1-50 in numbervehicles

1000

3.37.2. ከ1-50 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For license renewal of 1-50 in numbervehicles

500

3.37.3. ከ51-100 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issuance of license for 51-100 innumber vehicles

2000

3.37.4. ከ51-100 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For issuance of license for 51-1000 innumber vehicles

1000

3.37.5. ከ101-200 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issuance of license for 101-200 innumber vehicles

3000

3.37.6. ከ101-200 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For renewal of license for 101-200 innumber vehicles

1500

3.37.7. ከ200 በላይ ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issuance of license for greater than200 in number vehicles

4000

3.37.8. ከ200 በላይ ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For renewal of license for greater than200 in number vehicles

2000

3.38. መናኸሪያ ውስጥ በጊዜያዊነት አድረው ለሚሄድ ተሸከርካሪዎች Night user vehicles in bus station/temporarily/

3.38.1. ከፍተኛ አውቶቡስ አገር አቋራጭ For large seating capacity cross countrybuses

ካደረ Night time users 16

ካላደረ Day time users 12

.3.38.2. መለስተኛ አውቶቡስ ከ31-44 For medium seating capacity buses 31-44

ካደረ Night time users 14

ካላደረ Day time users 103.38.3. መለስተና አውቶቡስ 20-30 For medium seating capacity buses 20-30

ካደረ Night time users 12

8

ካላደረ Day time users 9

3.38.4 አነስተኛ አውቶቡስ ከ5-19 ወንበር For medium seating capacity buses 5-19

ካደረ Night time users 10

ካላደረ Day time users 8

3.39. ዘወትር መናኸሪያውን አድረው ለሚጠቀሙ በወንበር0.025 በቀን

For regular bus station user per seat 0.025per day

3.40. የማህበር ለውጥ፣ የመሰረተ ፈቃድ ጥያቄ For change of association issuance ofbasic license

3.40.1. ለሕዝብ ማመላለሻ For passenger vehicles 60

3.40.2. ለሕዝብ ማመላለሻ For freight vehicles 60

3.40.3. የመሰረተ ፈቃድ ልዋጭ /ሲጠፋ ወይም ሲበላሽ/ለመስጠት

For issue of basic license (if lost ordamaged)

50

3.41. ለመንግስት ተሸከርካሪዎች ግዥ በተሽከርካሪዎችግዥ /በተሽከርካሪ/

For the purchase of governmentvehicles/per vehicle/

100

9

4. ውክልና ስለመስጠት

ቢሮው ይህንን ደንብ ተግባረዊ ለማድረግ ከተሰጡት

ተግባርና ሃለፊነት ውስጥ እንደአስፈላጊነቱ ውክልና

ሊሰጥ ይችላል፡፡

ክፍል ሦስት ልዮ ልዮ ድንጋጌዎች

5. ስለ ተሻሩ ደንቦችና መመሪያዎች

ከዚህ ደንብ ጋር የሚቀረኑ ማናቸውም ደንቦች፣

መመሪያዎችና ልማዳዊ አሰራሮች በዚህ ደንብ

ተሽረዋል፡፡

6. ደንቡ ስለሚሻሻልበት ሁኔታ

ይህንን ደንብ ለማሻሻል የሚያስችሉ አስገዳጅ

ሁኔታዎች በአፈፃፀም ላይ ሲፈጠሩ፣ ይኽው

በቢሮው ተጠንቶ ሲቀርብና በሚመለከተው አካል

ተቀባይነት ሲያገኝ በመስተዳድር ምክር ቤቱ

ሊሻሻል ይችላል፡፡

7. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ

ይህ ደንብ ከመጋቢ 01 ቀን 1997 ዓም ጀምሮ

የፀና ይሆናል፡፡

አዋሳ

ኃይለማሪያም ደሳለኝ

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦችክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር

4. Delegation

The bureau has the right to delegate part of

its duty and authority to implement this

regulation; if it is necessary;

SECTION THREE

MISCILANEOUS PROVISSIONS

5. Prohibitions

Any regulation, directive and customary

practice against this regulation are hereby

repealed.

6.Improvement

It there If enforcing condition to implement theis

regulation, after studying the problems by

the bureau and hence accepted by concerned

body; the regional administration shall

improve it.

7. Effective date

This regulation shall come into force

as of march 10, 2005

10

አባሪ 1፡- ለዓመታዊ ምርመራና ምዝገባ በመቀመጫ ተጨማሪ ለሚከፍሉ ተሸከርካሪዎችየወጣ ሰንጠረዥ

(በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)Annex 1 Annual inspection service charge per vehicle in seat(To be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)

የተሸከርካሪ ወንበርየሾፌሩን ጨምሮ(Nuber of seatsincluding driver)

የምርመራና ምዝገባ ክፍያበብር(Payment forinspection&registrationin Birr)

የተሸከርካወንበርየሾፌሩን ጨምሮ(Nuber of seatsincludingdriver)

የምርመራና ምዝገባክፍያ በብር (Paymentforinspection&registration in Birr)

የተሸከርካሪወንበር የሾፌሩንጨምሮ (Nuberof seatsincludingdriver)

የምርመራናምዝገባ ክፍያበብር(Paymentforinspection&registrationin Birr)

የተሸከርካሪ ወንበር

የሾፌሩን ጨምሮ

(Nuber of seatsincludingdriver)

የምርመራና ምዝገባክፍያ በብር(Payment forinspection&registration in Birr)

1. 43.50 23 125.00 45 198.00 67 271.00

2. 46.00 24 128.00 46 201.00 68 274.00

3. 48.50 25 131.00 47 204.00 69 277.00

4. 51.00 26 134.00 48 207.00 70 280.00

5. 53.50 27 137.00 49 210.00 * *

6. 74.00 28 140.00 50 213.00

7. 77.00 29 143.00 51 216.00

8. 80.00 30 146.00 52 219.00

9. 83.00 31 149.00 53 222.00

10. 86.00 32 152.00 54 225.00

11. 89.00 33 155.00 55 228.00

12. 92.00 34 158.00 56 231.00

13. 95.00 35 161.00 57 234.00

14. 98.00 36 164.00 58 237.00

15. 101.00 37 167.00 59 240.00

16. 104.00 38 170.00 60 243.00

17. 107.00 39 173.00 61 246.00

18. 110.00 40 176.00 62 249.00

19. 113.00 41 179.00 63 252.00

20. 116.00 42 182.00 64 255.00

21. 119.00 43 185.00 65 265.00

22. 122.00 44 188.00 66 268.00

ከ70 በላይ መቀመጫ በተጨማሪ መቀመጫ ብር 3.00

if grenter than 70 seats per seat additional birr 3.00

11

አባሪ 2 ለዓመታዊ ምርመራ ምዝገባ በኩንታል ተጨማሪ ለሚከፍሉ የጭነት ተሸከርካሪዎች የወጣ ሠንጠረዥ(በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)

Annex 2 - Annual inspection service charge per truck carrying capacity in quintal(To be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)

የመጫ

ንአቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

ብር

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

የመጫ

ንዓቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

የመጫ

ንአቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

የመጫ

ንአቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

የመጫ

ንአቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

የመጫ

ንአቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

የመጫ

ንአቅምበኩ

ንታል

Carrying

capa

city

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

Pay

men

t for

insp

ectio

n&regu

latio

n

5 61.00 35 151.00 65 241.00 95 313.00 125 387.50 155 432.50 185 477.50

6 64.00 36 154.00 66 244.00 96 315.00 126 389.00 156 434.00 186 479.00

7 67.00 37 157.00 67 247.00 97 317.00 127 390.50 157 435.50 187 480.508 70.00 38 160.00 68 250.00 98 319.00 128 392.00 158 437.00 188 482.009 73.00 39 163.00 69 253.00 99 321.00 129 393.50 159 438.50 189 483.50

10 76.00 40 166.00 70 263.00 100 323.00 130 395.00 160 440.00 190 485.0011 79.00 41 169.00 71 265.00 101 325.00 131 396.50 161 441.50 191 486.5012 82.00 42 172.00 72 267.00 102 327.00 132 398.00 162 443.00 192 488.0013 85.00 43 175.00 73 269.00 103 329.00 133 399.50 163 444.50 193 489.5014 88.00 44 178.00 74 271.00 104 331.00 134 401.00 164 446.00 194 491.0015 91.00 45 181.00 75 273.00 105 333.00 135 402.50 165 447.50 195 492.5016 94.00 46 184.00 76 275.00 106 335.00 136 404.00 166 449.00 196 494.0017 97.00 47 187.00 77 277.00 107 337.00 137 405.50 167 450.50 197 495.5018 100.00 48 190.00 78 279.00 108 339.00 138 407.00 168 452.00 198 497.0019 103.00 49 193.00 79 281.00 109 341.00 139 408.50 169 453.50 199 498.50

20 106.00 50 196.00 80 283.00 110 343.00 140 410.00 170 455.00 * *21 109.00 51 199.00 81 285.00 111 345.00 141 411.50 171 456.5022 112.00 52 202.00 82 287.00 112 347.00 142 413.00 172 458.0023 115.00 53 205.00 83 289.00 113 349.00 143 414.50 173 459.50

24 118.00 54 208.00 84 291.00 114 351.00 144 416.00 174 461.00

25 121.00 55 211.00 85 293.00 115 353.00 145 417.50 175 462.50

12

የመጫ

ንአቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

ብር

የመጫ

ንዓቅም

በኩንታ

ልየም

ርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

27 124.00 56 214.00 86 295.00 116 355.00 146 419.00 176 464.00

28 127.00 57 217.00 87 297.00 117 357.00 147 420.50 177 465.50

29 130.00 58 220.00 88 299.00 118 359.00 148 422.00 178 467.00

30 133.00 59 223.00 89 301.00 119 361.00 149 423.50 179 468.50

31 136.00 60 226.00 90 303.00 120 363.00 150 425.00 180 470.00

32 139.00 61 229.00 91 305.00 121 381.50 151 426.50 181 471.50

33 142.00 62 232.00 92 307.00 122 383.00 152 428.00 182 473.00

34 145.00 63 235.00 93 309.00 123 384.50 153 429.50 183 474.50

35 148.00 64 238.00 94 311.00 124 386.00 154 431.00 184 476.00

13

አባሪ 3 ለዓመታዊ ምርመራ ምዝገባ በኩንታል ተጨማሪ ለሚከፍሉ የጭነት ተሸከርካሪዎች የወጣ ሠንጠረዥአባሪ 3 (በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)

Annex 3 - Annual inspection service charge per truck carrying capacity in quintalTo be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)

የመጫ

ንአቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

ብር

የመጫ

ንዓቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

5 49.75 35 72.25 65 94.75 95 117.25 125 139.75 155 162.25 185 184.75

6 50.50 36 73.00 66 95.50 96 118.00 126 140.50 156 163.00 186 185.50

7 51.25 37 73.75 67 96.25 97 118.75 127 141.25 157 163.75 187 186.258 52.00 38 74.50 68 97.00 98 119..50 128 142.00 158 164.50 188 187.009 52.75 39 75.25 69 97.75 99 120.25 129 142..75 159 165.25 189 187.75

10 53.50 40 76.00 70 98.50 100 121.00 130 143.50 160 166.00 190 188.5011 54.25 41 76.75 71 99.25 101 121.75 131 144.25 161 166.75 191 189.2512 55.00 42 77.50 72 100.00 102 122.50 132 145..00 162 167.50 192 190.0013 55.75 43 78.25 73 100.75 103 123.25 133 145.75 163 168.25 193 190.7514 56.50 44 79.00 74 101.50 104 124.00 134 146.50 164 169.00 194 191.5015 57.25 45 79.75 75 102.25 105 124.75 135 147.25 165 169.75 195 192.2516 58.00 46 80.50 76 103.00 106 125.50 136 148.00 166 170.50 196 193.0017 58.75 47 81.25 77 103.75 107 126.25 137 148.75 167 171.25 197 193.7518 59.50 48 82.00 78 104.50 108 127.00 138 149.50 168 172.00 198 194.5019 60.25 49 82.75 79 105.25 109 127.75 139 150.25 169 172.75 199 195.25

20 61.00 50 83.50 80 106.00 110 128.50 140 151.00 170 173.50 200 196.0021 61.75 51 84.25 81 106.75 111 129.25 141 151.75 171 174.25 201 196.7522 62.50 52 85.00 82 107.50 112 130.00 142 152.50 172 175.00 202 197.5023 63.25 53 85.75 83 108.25 113 130.75 143 153.25 173 175.75 203 198.25

24 64.00 54 86.50 84 109.00 114 131.50 144 154.00 174 176.50 204 199.0025 64.75 55 87.25 85 109.75 115 132.25 145 154.75 175 177.25 205 199.75

14

የመጫ

ንአቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

ብር

የመጫ

ንዓቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

26 65.50 56 88.00 86 110.50 116 133.00 146 155.50 176 178.00 206 200.50

27 66.25 57 88.75 87 111.25 117 133.75 147 156..25 177 178.75 207 201.25

28 67.00 58 89.50 88 112.00 118 134.50 148 157.00 178 179.50 208 202.00

29 67.75 59 90.25 89 112.75 119 135.25 149 157.75 179 180.25 209 202.75

30 68.50 60 91.00 90 113.50 120 136.00 150 158.50 180 181.00 210 203.50

31 69.25 61 91.75 91 114.25 121 136.75 151 159.25 181 181.75 211 204.25

32 70.00 62 92.50 92 115.00 122 137.50 152 160.00 182 182.50 212 205.00

33 70.75 63 93.25 93 115.75 123 138.25 153 160.75 183 183.25 213 205.75

34 71.50 64 94.00 94 116.50 124 139.00 154 161.50 184 184.00 214 206.50

15

አባሪ 3 ለዓመታዊ ምርመራ ምዝገባ በኩንታል ተጨማሪ ለሚከፍሉ የጭነት ተሸከርካሪዎች የወጣ ሠንጠረዥ(በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)

Annex 3 - Annual inspection service charge per truck carrying capacity in quintalTo be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)

የመጫ

ንአቅም

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

ብር

የመጫ

ንዓቅም

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታል

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

214 206.50 244 229.00 274 251.50 304 274.00 334 296.50 364 319.00 394 341.50215 207.25 245 229.75 275 252.25 305 274.75 335 297.25 365 319.75 395 342.25216 208.00 246 230.50 276 253.00 306 275.50 336 298.00 366 320.50 396 343.00217 208.75 247 231.25 277 253.75 307 276.25 337 298.75 367 321.25 397 343.75

218 209.50 248 232.00 278 254.50 308 277.00 338 299.50 368 322.00 398 344.50

219 210.25 249 232.75 279 255.25 309 277.75 339 300.25 369 322.75 399 345.25

220 211.00 250 233.50 280 256.00 310 278.50 340 301.00 370 323.50 400 346.00

221 211.75 251 234.25 281 256.75 311 279.25 341 301.75 371 324.25 401 346.75

222 212.50 252 235.00 282 257.50 312 280.00 342 302.50 372 325.00 402 347.50

223 213.25 253 235.75 283 258.25 313 280.75 343 303.25 373 325.75 403 348.25

224 214.00 254 236.50 284 259.00 314 281.50 344 304.00 374 326.50 404 349.00

225 214.75 255 237.25 285 259.75 315 282.25 345 304.75 375 327.25 405 349.75

226 215.50 256 238.00 286 260.50 316 283.00 346 305.50 376 328.00 406 350.50

227 216.25 257 238.75 287 261.25 317 283.75 347 306.25 377 328.75 407 351.25

228 217.00 258 239.50 288 262.00 318 284.50 348 307.00 378 329.50 408 352.00

229 217.75 259 240.25 289 262.75 319 285.25 349 307.75 379 330.25 409 352.75

230 218.50 260 241.00 290 263.50 320 286.00 350 308.50 380 331.00 410 353.50

231 219.25 261 241.75 291 264.25 321 286.75 351 309.25 381 331.75 411 354.25

232 220.00 262 242.50 292 265.00 322 287.50 352 310.00 382 332.50 412 355.00

233 220.75 263 243.25 293 265.75 323 288.25 353 310.75 383 333.25 413 355.75

234 221.50 264 244.00 294 266.50 324 289.00 354 311.50 384 334.00 414 356.50

235 222.25 265 244.75 295 267.25 325 289.75 355 312.25 385 334.75 415 357.25

236 223.00 266 245.50 296 268.00 326 290.50 356 313.00 386 335.50 416 358.00

16

ከ 416 ኩንታል በላይከሆነ በተጨማሪ ኩንታል ብር 0.75

If greater than 416 quintal per additional quintal Birr 0.75

የመጫ

ንአቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

ብር

የመጫ

ንዓቅም

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንጥቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

የመጫ

ንአቅመ

በኩንታ

የምርመ

ራና

ምዝገባ

ክፍያ

በብር

237 223.75 267 246.25 297 268.75 327 291.25 357 313.75 387 336.25 -- --

238 224.50 268 247.00 298 269.50 328 292.00 358 314.50 388 337.00

239 225.25 269 247.75 299 270.25 329 292.75 359 315.25 389 337.75

240 226.00 270 248.50 300 271.00 330 293.50 360 216.00 390 338.50

241 226.75 271 249.25 301 271.75 331 294.25 361 316.75 391 339.25

242 227.50 272 250.00 302 272.50 332 295.00 362 317.50 392 340.00

243 228.25 273 250.75 303 273.25 333 295.75 363 218.25 393 240.75

17

ሰንጠረዥ 4: በዚህ ደንብ ውስጥ በአንቀጽ 3.13.1 ፤3.15.1፤ 3.18.1 እና 3.31.1 ለሚደረግ የቴክኒክ

ምርመራ የሚከፈል ክፍያ

Table 4:- Service Charge For Technical Inspection Under Article 3.13.1. 3.15.1, 3.18.1 & 3.31.1

Of This Regulation

ተ/ቁS/No

የተሽከርካሪ ዓይነትና የመጫን አቅምCarrying Capacity of a vehicle/truck/

የቴክኒክ ምርመራ ክፍያበብርService charge in Birrሕዝብ ተሸከርካሪ ሾፌሩን ጨምሮ

በወንበር መጠን

Number of seats including driver’s for

vehicles

የጭነት ተሸከርካሪ

በተሸከርካሪው የመጫን አቅም

በኩንታል

Carrying capacity in quintals

for trucks &Trailers

1 እስከ 19 ወንበር

Up to 19 seats

እስከ 35 ኩንታል

Up to 35 quintals

40.00

2 ከ20 እስከ 43 ወንበር

20 up to 43 seats

ከ36 እስከ 70 ኩንታል

36 up to 70 quintals

60.00

3 44 እና በላይ ወንበር

44 and above seats

ከ70 ኩንታል በላይ

Above 70 quintals

80.00

4 ሞተር ብስክሌት ባለ 2 እና 3 እግር

Motor cycles and tricycles

- 16.00